Membership Registration is on
Our Service:
- Comfortable and modern study area
- Textbooks and reference books used from elementary to higher education institutions
- Book lending service
- Basic computer training
- Computer programming training
- Robotics and electronics training
- Free wifi and broadband internet service
- We are providing enough group study rooms.
Address: Asela Wolkesa Kebele 10, MA Bldg
For more information call our phone numbers 0222382627, 0966006876
**********************************************************************
የአሰላ የህዝብ ቤተ መጽሐፍት አገልግሎት ድርጅት በ 2016 ዓ.ም በተጨማሪ አዳዲስ ስልጠናዎች የአሰላና የአካባቢዋን ህብረተሰብ ለማገልገል በአዲስ መልክ የአባልነት ምዝገባና የአጫጭር ስልጠናዎችን ምዝገባ እያካሄደ ይገኛል
በቤተ መጽሐፍታችን ውስጥ ፦
- ምቹ ዘመናዊና ሰፊ የጥናት ቦታ
- ከአንደኛ ደረጃ እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ድረስ የሚያገለግሉ መማሪያና አጋሽ መጽሐፍቶች
- መጽሐፍት የማዋስ አገልግሎት
- መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና
- የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ ስልጠና
- የሮቦቲክስና ኤሌክትሮኒክስ ስልጠና
- ነጻ የዋይፋይና ብሮድ ባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት
- በቂ የቡድን ማጥኛ ክፍሎች አዘጋጅተን በማገልገል ላይ እንገኛለን።
ይምጡና የአገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ
አድራሻችን፦ አሰላ ወልኬሳ ቀበሌ 10 ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0222382627 ፣ 0966006876 ይደውሉ
Please all users Avoid using foul language and hate full commentes
0 Comments