Select language  

Upcoming Events

Posted By- Admin

Event Date:- 2023-03-12


KETI School Annual student parent discussion


Event Detail

KETI School Annual student parent discussion

keti School will hold its annual meeting with parents of students on Sunday, March 12 at 4:00 AM (Ethiopian local time) at M.A Building on the 3rd floor of meeting hall. Discussion points

  • Explanation of teaching ways supported by images and photos.
  • Explanation about the school children's Feeding
  • The school expansion construction plan and procedure will be presented by the experts and the school management.
  • Parents can give their thoughts and opinions to the school.

የኬቲ ትምህርት ቤት አመታዊ የተማሪ ወላጆች ውይይት

ኬቲ ትምህርት ቤት ከተማሪ ወላጆች ጋር የሚያደርገውን አመታዊ ውይይት እሁድ መጋቢት 3 ከጠዋቱ 4 ሰዓት

በሚካኤል አለሙ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ያደርጋል

መወያያ ነጥቦች    

  • የትምህርት አሰጣጥና ሂደት  በምስልና በፎቶ የተደገፈ ማብራሪያ
  • የጤና ባለሙያ ስለ ትምህርት ቤቱ የህጻናት ምግብ ሙያዊ ማብራሪያ
  •  የትምህርት ቤቱ ማስፋፊያ ግንባታ ፕላንና አሰራር በባለሙያዎችና በትምህርት ቤቱ አስተዳደር ይቀርባል
  • ወላጆች ለትምህርት ቤቱ ጋር ያላቸውን ሃሳብና አስተያየት የሚሰጡበት ይሆናል

  • Event Date :- 2023-03-12
  • Location :- Asella MA building 3rd floor


To Register for this event click the link ->

March 2023
Sun
Mon
Tue
Wed
Thu
Fri
Sat
26
27
28
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
1
2
3
4
5
6
7
8